በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

በደብራችን ማህደረ ስብሃት ቅድስት ልደታ ለማርያም የተዘጋጀ ታላቅ ኦርቶድክሳዊ ተዋህዶ የወጣቶች ጉባኤ!

ወጣቱንና ዘመኑን የዋጀ ታላቅ ኦርቶድክሳዊ ተዋህዶ የወጣቶች ጉባኤ መምህር ዲያቆን ጎርጎርዮስ ደጀኔን ከሰሜን አሜሪካ ዴንቨር ኮሎራዶ እንዲሁም መምህር ነቅአጥበብ ከፍያልው ከኢትዮጵያ ተጋብዘው በተገኙበት በደብራችን የሚያዘጋጀው ታላቅ የሶስት ቀን የወጣቶች ጉባኤ ከዓርብ ግንቦት 16 እስከ ዕሁድ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ/ም (f.o.m. 24. t.o.m. 26. mai 2024) ድረስ ይካሄዳል።

መርሃግብሩ ለመጀመርያ ጊዜ በወጣት ኦርቶዶክሳውያን ችግርና መፍትሔ ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የመንፈሳዊ ስልጠናው እና የዕምነት መርሃግብሩን በመላው ኖርዌይ ያሉ ወጣት የቤተ ክርስቲያን ልጆች ይሳተፉበታል።

በጉባኤው ላይ ወጣቶች ሊብራራቸው የሚፈልጉትን መንፈሳዊ ጥያቄዎች በማንሳት ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙና መንፈሳዊ ዕውቀታቸውን እንዲያጎለብቱ ታስቦ የተዘጋጀ ስለሆነ በኦርቶድክሳዊ ተዋህዶ ዕምነት ዙሪያ ወጣቶች ግለጽ ያልሆነላቸውን ጥያቄዎች በማንሳት ነቁ ተሳትፎ እንድያደርጉ የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ ጥሪውን ያቀርባል።

በጉባኤው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ወጣቶችና ለተጨማሪ መረጃ የደብሩን የሰንበት ት/ቤት ማነጋገር ይቻላል።

Fredag/አርብ
18:00 – 18:30 እንግዶች ቅበላ እና ትውውቅ
18:30 – 19:00 ጉባኤው በአበው ፀሎት ይጀምራል
19:00 – 19:15 መዝሙር
19:15 – 20:00 ትምሕርት በተጋባዥ መምሕር ዲያቆን ጎርጎርዬስ ደጀኔ
20:15 – 20:20 መዝሙር
20:20 – 20:30 ጉባኤው በአበው ፀሎት ይዘጋል
20:30 የእራት መስተንግዶ

Lørdag/ቅዳሜ
07:30 – 08:30 ፀሎት አስተባባሪ
08:30 – 11:30 የቁርስ መስተንግዶ እና ትውውቅ
11:30 – 12:00 ጉባኤው በአበው ፀሎት ይጀምራል
12:00 – 12:15 መዝሙር
12:15 – 13:00 ትምሕርት በተጋባዥ መምሕር ዲያቆን ጎርጎርዬስ ደጀኔ ዲያቆን ጎርጎርዬስ ደጀኔ
13:00 – 13:30 እረፍት
13:30 – 14:30 ጥያቄ እና መልስ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
14:30 – 15:00 መዝሙር
15:00 – 17:00 ምሳ
17:00 – 18: 00 ጥያቄ እና መልስ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው እና ዲያቆን ጎርጎርዬስ ደጀኔ
18:00 – 18:30 መዝሙር
18:30 – 20:30 የእራት መስተንግዶ እና ትውውቅ

Søndag/እሁድ
06:30 – 11:00 ቅዳሴ
11:00 – 12:00 ትምህርት እና መዝሙር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው እና ዲያቆን ጎርጎርዬስ ደጀኔ
12:00 – 13:00 ምሳ እና እንግዶች ሽኝት

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/Deakon-Gorgorios-2.jpg 525 526 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-05-19 22:02:312024-05-24 09:20:23በደብራችን ማህደረ ስብሃት ቅድስት ልደታ ለማርያም የተዘጋጀ ታላቅ ኦርቶድክሳዊ ተዋህዶ የወጣቶች ጉባኤ!

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ለዳግም ትንሳዔ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Link to: እንኳን ለዳግም ትንሳዔ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን ለዳግም ትንሳዔ ክብረ በዓል በሰላም አ... Link to: በዲያቆን ጎርጎርዮስ ደጀኔ ለወጣቶች የሚሰጠው ትምህርት በመቀጠል ዛሬ ቅዳሜ 01. juni ከ16 ሰዓት ጀምሮ እና ነገ ከቅዳሴ በኋላ የመጨረሻው ትምህርት በቤት ክርስቲያናችን ይሰጣሉ። Link to: በዲያቆን ጎርጎርዮስ ደጀኔ ለወጣቶች የሚሰጠው ትምህርት በመቀጠል ዛሬ ቅዳሜ 01. juni ከ16 ሰዓት ጀምሮ እና ነገ ከቅዳሴ በኋላ የመጨረሻው ትምህርት በቤት ክርስቲያናችን ይሰጣሉ። በዲያቆን ጎርጎርዮስ ደጀኔ ለወጣቶች የሚሰጠው...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top