የዕመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ሐሙስ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ/ም (torsdag 09. mai 2024) በታላቅ ድምቀት በቤተ ክርስቲያናችን ተከብሮ ዋለ።

የዕመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ሐሙስ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ/ም (torsdag 09. mai 2024) በታላቅ ድምቀት ከኢትዮጵያ፣ ካውሮፓና ከኖርዌይ የተጋበዙ መምህራን፣ ቀሳውስትና መዘምራን በተገኙበት በማህሌት፣ በመዝሙር፣ በቅዳሴና ታቦተ ንግስ ተከብሮ ዋለ።