በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

ግንቦት 1 ቀን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል

የዘንድሮ 2016 ዓ/ም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በቤተ ክርስቲያናችን በዕለተ ቀኗ በመጪው ሐሙስ ግንቦት 1 ቀን ከኢትዮጵያ፣ ካውሮፓና ከኖርዌይ የተጋበዙ መምህራን፣ ቀሳውስትና መዘምራን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት በማህሌት፣ በመዝሙር፣ በቅዳሴና ታቦተ ንግስ ይከበራል።

ቤተ ክርስቲያኑ ከዋዜማው ረቡዕ ሚያዚያ 30 ቀን 2016 ዓ/ም ከምሽቱ 20:00 ሰዓት ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚመጡት መምህር መጋቤ ሐዲስ ነቅዓጥበብ ከፍያለው በትምህርትና ስብከተ ወንጌል ተጀምሮ የማህሌት፣ የመዝሙር፣ የቅዳሴና ታቦተ ንግስ መርሃ ግብሩ በተከታታይ እስከ ሚቀጥለው ግንቦት 1 ቀን ድረስ ይከናወናል።

በኦስሎና አካባቢው የምትገኙ ምዕመናንና ምዕመናት በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ተገኝታችሁ የበዓሉና የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ የደብሩ የሰባካ መንፈሳዊ አስተዳደር በማክበር ይጋብዛል።

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት በተመለከተ “ልደታ ለማርያም ከዕሴይ ስር በትር ትወጣለች” በሚል አስተምሮ ዘተዋህዶ ገጽ ላይ የተቀመጠውን ትምህርት እዚህ ላይ በመጫን ይመልከቱ።

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lideta.jpg 259 297 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-05-05 20:47:102024-05-08 07:00:43ግንቦት 1 ቀን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ለ2016 ዓ/ም የጌታችንና የመድሃንታችን የእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Link to: እንኳን ለ2016 ዓ/ም የጌታችንና የመድሃንታችን የእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን ለ2016 ዓ/ም የጌታችንና የመድሃንታችን የእየሱስ... Link to: የዕመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሮ ዋለ Link to: የዕመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሮ ዋለ የዕመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top