በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በነገው ዕለት በደብራችን ተገኝተው በኖርዌይ ተወልደው፣ ተምረው ደቀ መዛሙርት ለሚሆኑ ልጆቻችን ሥልጣነ ክህነትን ይሰጣሉ።

አባታችን ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በኢ.ኦ.ተ.ቤ. የምስራቅ ጎጃም እንዲሁም የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ኤልያስ በጎ ፈቃድ በደብራችን በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው በነገው ዕለት የካቲት 10 ቀን 2016 ዓ/ም (18. februar 2024) በኖርዌይ ሃገር ተወልደው፣ ተምረው ለዲቁና ለደረሱ ደቀ መዛሙርት ለሚሆኑ ልጆቻችን ሥልጣነ ክህነትን ይሰጣሉ።

በኦስሎ እና አካባቢው የምትገኙ ምዕመናን እና ምዕመናት በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ ከጠዋቱ 06:00 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት መርሃ ግብሩን እንድትሳተፉ እንዲሁም ከብፁዕነታቸው ቡራኬና ቃለ ምዕዳን ትቀበሉ ዘንድ የደብሩ ሰበካ ጉባዔ ጽ/ቤት መንፈሳዊ ጥሪውን ያስተላልፋል።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/Abune-Donasios.jpg 542 261 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-02-17 14:31:352024-02-17 15:34:46ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በነገው ዕለት በደብራችን ተገኝተው በኖርዌይ ተወልደው፣ ተምረው ደቀ መዛሙርት ለሚሆኑ ልጆቻችን ሥልጣነ ክህነትን ይሰጣሉ።

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ለዘንድሮ አስተርእዮ ማርያም ክብረ በዓል አደረሳችሁ!!! Link to: እንኳን ለዘንድሮ አስተርእዮ ማርያም ክብረ በዓል አደረሳችሁ!!! እንኳን ለዘንድሮ አስተርእዮ ማርያም ክብረ በዓል... Link to: ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በዛሬው ዕለት በደብራችን እና በመላው ኖርዌይ ለሚያገለግሉ አራት ደቀ መዛሙርት የዲቁና ሥልጣነ ክህነትን ሰጡ። Link to: ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በዛሬው ዕለት በደብራችን እና በመላው ኖርዌይ ለሚያገለግሉ አራት ደቀ መዛሙርት የዲቁና ሥልጣነ ክህነትን ሰጡ። ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በዛሬው ዕለት በደብራችን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top