በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ቤዛ ኩሉ አለም ዮም ተወልደ / የዓለም ሁሉ ቤዛ ዛሬ ተወለደ!

እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። የሉቃስ ወንጌል – ምዕራፍ 2:10-11

የዘንድሮን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2024 ዓ/ም ከምሽቱ 20:00 ሰዓት ጀምሮ በማህሌት፣ በዝማሬ፣ በቅዳሴና ሌሎች የተለያዩ መርሃ ግብሮች በቤተ ክርስቲያናችን ተከብሮ ይውላል።

በኦስሎና አካባቢው የምትገኙ ምዕመናንና ምዕመናት በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ተገኝታችሁ በዓሉን በጋራ እንድናከብር የደብሩ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ በማክበር ይጋብዛል!

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lidet-13.jpg 694 1080 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2025-01-05 22:47:072025-01-05 23:02:05እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Link to: እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም... Link to: የዘንድሮ 2017 ዓ/ም የጥምቀት በዓል ቅዳሜ ጥር 10 እና ዕሑድ ጥር 11 ቀን 2017 ዓ/ም (18. og 19. januar 2025) በበርገን መንበረ ልዑል ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ትክብሮ ይውላል! Link to: የዘንድሮ 2017 ዓ/ም የጥምቀት በዓል ቅዳሜ ጥር 10 እና ዕሑድ ጥር 11 ቀን 2017 ዓ/ም (18. og 19. januar 2025) በበርገን መንበረ ልዑል ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ትክብሮ ይውላል! የዘንድሮ 2017 ዓ/ም የጥምቀት በዓል ቅዳሜ ጥር 10 እና...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top