በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

“ገብር ሔር” የዐቢይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስያሜ መሠረት የዐቢይ ጾም ስድስተኛው እሑድ ወይም ሳምንት ገብር ሔር ይባላል፡፡ ገብር ሔር ማለት ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምሳሌ መስሎ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ታልቅ ትምህርት በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 25፥14-25 እንደተገለጸው ቤተ ክርስቲያን በዚህ ሳምንት የተሰጣቸውን ጸጋ አውቀው፣ ተርድተውና ተቀብለው በታማኝነት ኃለፊነታቸውን የተወጡ መልካም አገልጋዮች በጌታቸው ፊት “…አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ…” በመባል መወደሳቸውና መሸለማቸው ይነገራል፣ ይወሳል፣ ይሰበካል፡፡ በአንጻሩ ደግሞ የተሰጠውን ጸጋ ሳያውቅና ሳይረዳ ቸል ብሎ ኃላፊነቱን ያልተወጣ እኩይ ሎሌ በጌታው መወቀሱና መቀጣቱ የሚነገርበት፣ የሚወሳበትና የሚሰበክበት ሳምንት ነው፡፡ ዕለቱን በተመለከተ በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ከዚህ በፊት የተሰጠውን ትምህርት ከዚህ በታች ባለው ቪዲዮ ይከታተሉ።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/gebrher.jpeg 106 164 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-04-12 22:24:412024-04-12 22:25:33“ገብር ሔር” የዐቢይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ‹‹ደብረ ዘይት›› የዓብይ ጾም አምስተኛ ሳምንት Link to: ‹‹ደብረ ዘይት›› የዓብይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› የዓብይ ጾም አምስተኛ ሳም... Link to: ኒቆዲሞስ – የዐብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት Link to: ኒቆዲሞስ – የዐብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ – የዐብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት
Scroll to top Scroll to top Scroll to top