በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤ/ክ በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን (26. september) የመስቀል በዓል በዋዜማው የደመራን ችቦ በማብራት በደመቀ ሁኔታ ይከበራል፡፡ በዓሉ የንጉስ ቆስጠንጢኖስ እናት ንግሥት እሌኒ፣ ደመራ አስደምራ በእሳት ባቀጣጠለችው ጊዜ፣ ጢሱ ወደ ላይ ከወጣ በኋላ ተመልሶ ያረፈበትን ሥፍራ አስቆፍራ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ማግኘቷን በማስመልከት በየዓመቱ የሚከበር ታላቅ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓል ነው፡፡

የመስቀል በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ የትምህርትና ባህል ማዕከል (UNESCO) መዝገብ በዓለም የመጀመሪያው የማይዳሰስና የማይጨበጥ ህሊናዊና ባህላዊ ቅርስ በመሆን ተመዝግቦ ይገኛል፡፡

የዘንድሮን የደመራ በዓል ሐሙስ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም (torsdag 26. september 2024) ከቀኑ 16 ሰዓት ጀምሮ በቤተ ክርስቲያናችን ፊት ለፊት በሚገኘው የመኪና ማቆሚያ ላይ የሚከበር ስለሆነ በቦታው በመገኘት በዓሉን በአንድነትና በድምቀት እንድናከብር የደብሩ ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባዔ በማክበር ይጋብዛል፡፡

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/Meskel3.jpg 365 610 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-09-24 17:03:292024-09-25 09:04:11እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቴዮስ በሰላም እና በጤና አሸጋገራችሁ! Link to: እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቴዮስ በሰላም እና በጤና አሸጋገራችሁ! እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቴዮስ በሰላም... Link to: የአምስት ዓመት መሪ እቅድ (2025 – 2030) Link to: የአምስት ዓመት መሪ እቅድ (2025 – 2030) የአምስት ዓመት መሪ እቅድ (2025 – 2030)
Scroll to top Scroll to top Scroll to top