በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉን በደብራችን በማኀደረ ስብሐት አርብ ግንቦት ፩ (May 9) ከጠዋቱ 06:00 – 12:00 ሰዓት ሥርዓተ ቅዳሴ እና እለቱን የተመለከተ ትምህርት እንዲሁም ዝማሬ እና የጸበል ጻዲቅ መርኃ ግብር ይኖራል።

ቅዳሜ ግንቦት ፪ (May 10) ከ15:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ እሁድ ግንቦት ፫ (May 11) በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት በመዝሙር፣ በትምህርት፣ በማህሌት እና በቅዳሴ በ Vålerenga kirke ይከበራል። ለበዓሉ አባቶች ካህናት እና መምህራነ ወንጌል ከኢትዮጵያና ከአካባቢው ሀገራት ተጋብዘዋል።

Vålerenga kirke Hjaltlandsgata 3, 0658 Oslo

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/Invitasjons-Plakat_04_ac.jpg 3508 2480 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2025-04-25 08:09:162025-04-30 08:36:50እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: ኒቆዲሞስ (የዐብይ ጾም ፯ኛ ሳምንት) Link to: ኒቆዲሞስ (የዐብይ ጾም ፯ኛ ሳምንት) ኒቆዲሞስ (የዐብይ ጾም ፯ኛ ሳምንት) Link to: ለወደፊቱ ይህንን የመሳሰሉ አንዳንድ አጫጭር ጥቅሶችን እና ትምህርቶችን ፖሰት ሰለምናደርግ እንድትከታተሉ በትህትና እናሳስባለን። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ። Link to: ለወደፊቱ ይህንን የመሳሰሉ አንዳንድ አጫጭር ጥቅሶችን እና ትምህርቶችን ፖሰት ሰለምናደርግ እንድትከታተሉ በትህትና እናሳስባለን። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉ። ለወደፊቱ ይህንን የመሳሰሉ አንዳንድ አጫጭር ጥቅሶችን...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top