በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንየኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
  • አገልግሎቶች
    • መርሐ ግብር
    • የህፃናት ጥምቀት
    • የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት
    • ፍትሐት
    • ክራዮች
  • የሰንበት ት/ቤት
  • ያግኙን
  • Norwegian
  • Menu Menu

“መጻጉ” የዐቢይ ጾም 4ኛ ሳምንት

የዐቢይ ፆም አራተኛው ሳምንት መጻጉዕ ይባላል፡፡ ይህ ዕለት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን መፈወሱ የሚዘከርበት ሳምንት ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያናችንም በዚህ ዕለት ስለ ጌታችነ ገቢረ ተዓምራትና ስለ ድውያን ፈውስ በሰፊው ታስተምራለች። መጻጉ በቤተ ሳይዳ የጸበል መጠመቂያ ቦታ ለ38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ለመዳን በተስፋ ሲጠባበቅ የነበረ ሰው ነበር፡፡ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብዙ ዘመን ተኝቶ እንደኖረ አውቆ «ልትድን ትወዳለህን?» አለው፡፡ እርሱም መጠቂያው ውስጥ የሚያኖረኝ ሰው የለኝም በማለት መልስ ሰጠ፡፡ ጌታችን የሁሉም መድኃኒት በመሆኑ ወዲያው ‹‹ተነስተህ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ» ሲለው ድኖ አልጋውን ተሸክሞ ሄደ። የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5: 1-15 ። ይህንን በተመለከተ በዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ከዚህ በፊት የተሰጠውን ትምህርት ከዚህ በታች በተቀመጠው ቪዲዮ ያድምጡ።

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/Metsagu.jpg 117 157 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-03-29 21:56:022024-03-29 22:00:03“መጻጉ” የዐቢይ ጾም 4ኛ ሳምንት

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለዐብይ ጾም ዘወረደ በሰላም አደረሳችሁ
  • የሀዘን መግለጫና የጸሎት መርሐ-ግብር ጥሪ
  • ፆመ ፅጌ – ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭
  • ደመራ እና ብርሃነ መስቀሉ
  • ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Archives

  • June 2026
  • February 2026
  • October 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • April 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
© የኦስሎ ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን | Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: “ምኩራብ” የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት Link to: “ምኩራብ” የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት “ምኩራብ” የዐቢይ ጾም 3ኛ ሳምንት Link to: ‹‹ደብረ ዘይት›› የዓብይ ጾም አምስተኛ ሳምንት Link to: ‹‹ደብረ ዘይት›› የዓብይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ‹‹ደብረ ዘይት›› የዓብይ ጾም አምስተኛ ሳም...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top