ዓመታዊው የሰንበት ትምህርት ቤት የመዝጊያ መርሃግብርና የወላጆች የትውውቅ ሥነ ሥርዓት ዝግጅት

አምና የተጀመረው ዓመታዊው የሰንበት ትምህርት ቤት የመዝጊያ መርሃግብርና የወላጆች የትውውቅ ሥነ ሥርዓት ዝግጅት በልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ቅዳሜ ሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ/ም (lørdag 15. juni 2024) ከቀኑ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በላምበረትሴተር ስታዲየም (lambertseter stadion, Glimmerveien 44, 1155 Oslo) በተለያዩ አዝናኝ ስፖርታዊ ዝግጅቶች ተክብሮ ዋለ።