እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉን በደብራችን በማኀደረ ስብሐት
አርብ ግንቦት ፩ (May 9) ከጠዋቱ 06:00 – 12:00 ሰዓት
ሥርዓተ ቅዳሴ እና እለቱን የተመለከተ ትምህርት
እንዲሁም ዝማሬ እና የጸበል ጻዲቅ መርኃ ግብር ይኖራል።
ቅዳሜ ግንቦት ፪ (May 10) ከ15:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ
እሁድ ግንቦት ፫ (May 11) በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት በመዝሙር፣
በትምህርት፣ በማህሌት እና በቅዳሴ በ Vålerenga kirke ይከበራል።
ለበዓሉ አባቶች ካህናት እና መምህራነ ወንጌል ከኢትዮጵያና ከአካባቢው
ሀገራት ተጋብዘዋል።
Vålerenga kirke Hjaltlandsgata 3, 0658 Oslo