የስዊድን፤ ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት የ2016 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ

በስዊድን፤ ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ጷጉሜ 1 እና 2 ቀን 2016 ዓ/ም በስቶክሆልም መንበረ ጵጵስና ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሲያካሄድ የቆየውን ጠቅላላ ጉባኤ አጠናቅቆ የአቋም መግለጫ አውጥቷል።