የስዊድን፤ ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት የ2016 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤበስዊድን፤ ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት ጷጉሜ 1 እና 2 ቀን 2016 ዓ/ም በስቶክሆልም መንበረ ጵጵስና ደብረ ሰላም መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሲያካሄድ የቆየውን ጠቅላላ ጉባኤ አጠናቅቆ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/bispedomme.jpg 960 1280 webadmin@lidetalemariam.no https://lidetalemariam.no/a/wp-content/uploads/lm-logo.svg webadmin@lidetalemariam.no2024-09-08 19:38:412024-09-08 19:39:49የስዊድን፤ ስካንዲናቪያን እና ግሪክ ሀገሮች ሀገረ ስብከት የ2016 ዓ/ም ጠቅላላ ጉባኤ