አዲስ ድረገጽ ተለቀቀ
የኦስሎ ማሕደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ድረገጽ/ዌብሳይት/ በአዲስ መልክ ተሻሽሎ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል!
የተከበራችሁ መዕመናንና ምዕመናት ጽሑፎችን በማዘጋጀት፣ አስተያየትና ጥያቄዎቻችሁን በድረ ገጹ የመልእክት መላኪያ ዘዴዎች ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡ በተጨማሪም በቅርብም በሩቅ የምትኖሩ ምእመናን በድረገጽ ያለውን የኣባልነት ቅጹን በመሙላት አባላት መሆን እንደምትችሉና የመንፈሳዊ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እናስታውቃለን፡፡
ሰላመ እግዚኣብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን! ኣሜን!