እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉን በደብራችን በማኀደረ ስብሐት አርብ ግንቦት ፩ (May 9) ከጠዋቱ 06:00 – 12:00 ሰዓት ሥርዓተ ቅዳሴ እና እለቱን የተመለከተ ትምህርት እንዲሁም ዝማሬ እና የጸበል ጻዲቅ መርኃ ግብር ይኖራል።

ቅዳሜ ግንቦት ፪ (May 10) ከ15:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ እሁድ ግንቦት ፫ (May 11) በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓት በመዝሙር፣ በትምህርት፣ በማህሌት እና በቅዳሴ በ Vålerenga kirke ይከበራል። ለበዓሉ አባቶች ካህናት እና መምህራነ ወንጌል ከኢትዮጵያና ከአካባቢው ሀገራት ተጋብዘዋል።

Vålerenga kirke Hjaltlandsgata 3, 0658 Oslo